ገላትያ 5:25-26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

25. በመንፈስ የምንኖር ከሆን፣ በመንፈስ እንመላለስ።

26. እርስ በርሳችን እየተጎነታተልንና እየተቀናናን በከንቱ ውዳሴ አንመካ።

ገላትያ 5