ዮሐንስ 1:2-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

2. እርሱም በመጀመሪያ ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ።

3. ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጥሮአል፤ ከተፈጠረው ሁሉ ያለ እርሱ የተፈጠረ ምንም የለም።

4. ሕይወት በእርሱ ነበረች፤ ይህች ሕይወት የሰው ብርሃን ነበረች።

5. ብርሃንም በጨለማ ያበራል፤ ጨለማውም አላሸነፈውም።

ዮሐንስ 1