ዘፍጥረት 5:31-32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

31. ላሜሕ በአጠቃላይ 777 ዓመት ከኖረ በኋላ ሞተ።

32. ኖኅ ዕድሜው 500 ዓመት ሲሆን ሴምን፣ ካምንና ያፌትን ወለደ።

ዘፍጥረት 5