ዘፍጥረት 46:21-24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. የብንያም ልጆች፦ቤላ፣ ቤኬር፣ አስቤል፣ ጌራ፣ ናዕማን፣አኪ፣ ሮስ፣ ማንፌንሑፊምና አርድ ናቸው።

22. እነዚህ ዐሥራ አራቱ፣ ራሔል ለያዕቆብ የወለደችለት ልጆችና የልጅ ልጆች ናቸው።

23. የዳን ልጅ፦ሑሺም ነው፤

24. የንፍታሌም ልጆች፦ያሕጽኤል፣ ጉኒ፣ ዬጽርና ሺሌም ናቸው፤

ዘፍጥረት 46