ዘፍጥረት 36:21-23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. ዲሶን፣ ኤጽርና ዲሳን፤ እነዚህ በኤዶም የነበረው የሴይር ልጆች፣ የሖሪውያን የነገድ አለቆች ነበሩ።

22. የሎጣን ልጆች፦ሖሪና ሔማም፤ የሎጣንም እኅት ቲምናዕ ትባል ነበር።

23. የሦባል ልጆች፦ዓልዋን፣ ማኔሐት፣ ዔባል፣ ስፎና አውናም፤

ዘፍጥረት 36