ዘፍጥረት 25:13-15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

13. የእስማኤል ልጆች ስም እንደ ዕድሜያቸው ቅደም ተከተል እንዲህ ነው፦ የእስማኤል በኵር ልጅ ነባዮት፣ ቄዳር፣ ነብዳኤል፣ መብሳም፣

14. ማስማዕ፣ ዱማ፣ ማሣ፣

15. ኩዳን፣ ቴማን፣ ኢጡር፣ ናፌስና ቄድማ።

ዘፍጥረት 25