ዘፀአት 10:28-29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

28. ፈርዖን ሙሴን፣ “ከፊቴ ጥፋ! ስማ! ሁለተኛ እኔ ዘንድ እንዳትደርስ! ፊቴን ባየህበት በዚያ ቀን ፈጽመህ እንደምትሞት ዕወቅ” አለው።

29. ሙሴም፣ “እንዳልከው ይሁን! እኔም ዳግመኛ ከፊትህ አልደርስም” አለው።

ዘፀአት 10