ዘካርያስ 13:8-9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

8. እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “የምድር ሁሉ፣ሁለት ሦስተኛው ተመትቶ ይጠፋል፤አንድ ሦስተኛው ግን በውስጡ ይቀራል፤

9. ይህን አንድ ሦስተኛውን ክፍል ወደ እሳት አመጣለሁ፤እንደ ብር አነጥራቸዋለሁ፤እንደ ወርቅም እፈትናቸዋለሁ፤እነርሱ ስሜን ይጠራሉ፤እኔም እመልስላቸዋለሁ፤እኔም፣ ‘ሕዝቤ ናቸው’ እላለሁ፤እነርሱም፣ ‘እግዚአብሔር አምላካችን ነው’ ይላሉ።”

ዘካርያስ 13