ዘኁልቍ 33:26-32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

26. ከማቅሄሎት ተነሥተው በታሐት ሰፈሩ።

27. ከታሐት ተነሥተው በታራ ሰፈሩ።

28. ከታራ ተነሥተው በሚትቃ ሰፈሩ።

29. ከሚትቃ ተነሥተው በሐሽሞና ሰፈሩ።

30. ከሐሽሞና ተነሥተው በምሴሮት ሰፈሩ።

31. ከምሴሮት ተነስተው በብኔያዕቃን ሰፈሩ።

32. ከብኔያዕቃን ተነሥተው በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ።

ዘኁልቍ 33