ዘኁልቍ 26:13-15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

13. በዛራ በኩል፣ የዛራውያን ጐሣ፤በሳኡል በኩል፣ የሳኡላውያን ጐሣ፤

14. እነዚህ የስምዖን ጐሣዎች ሲሆኑ፣ ከእነዚህ የተቈጠሩትም ሃያ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።

15. የጋድ ዘሮች በየጐሣዎቻቸው እነዚህ ነበሩ፤በጽፎን በኩል፣ የጽፎናውያን ጐሣ፤በሐጊ በኩል፣ የሐጋውያን ጐሣ፤በሹኒ በኩል፣ የሹናውያን ጐሣ፤

ዘኁልቍ 26