ዘኁልቍ 13:9-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. ከብንያም ነገድ፣ የራፉ ልጅ ፈልጢ፤

10. ከዛብሎን ነገድ፣ የሰዲ ልጅ ጉዲኤል፤

11. ከምናሴ ነገድ ይህም የዮሴፍ ነገድነው፤ የሱሲ ልጅ ጋዲ፤

12. ከዳን ነገድ፣ የገማሊ ልጅ ዓሚኤል፤

13. ከአሴር ነገድ፣ የሚካኤል ልጅ ሰቱር፤

ዘኁልቍ 13