ዘኁልቍ 1:7-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

7. ከይሁዳ የአሚናዳብ ልጅ ነአሶን፤

8. ከይሳኮር የሶገር ልጅ ናትናኤል፤

9. ከዛብሎን የኬሎን ልጅ ኤልያብ፤

10. ከዮሴፍ ልጆች ከኤፍሬም የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ፤ከምናሴ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል

11. ከብንያም የጋዴዮን ልጅ አቢዳን፤

12. ከዳን የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር፤

13. ከአሴር የኤክራን ልጅ ፋግኤል፤

ዘኁልቍ 1