ዘኁልቍ 1:14-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. ከጋድ የራጉኤል ልጅ ኤሊሳፍ፤

15. ከንፍታሌም የዔናን ልጅ አኪሬ።”

16. እነዚህ ከማኅበረ ሰቡ የተመረጡ የየነገዱ አለቆች ሲሆኑ እነርሱም የእስራኤል ጐሣዎች መሪዎች ነበሩ።

17. ሙሴና አሮን ስማቸው የተጠቀሰውን እነዚህን ሰዎች ወሰዱ፤

ዘኁልቍ 1