ዕዝራ 10:34-43 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

34. ከባኒ ዘሮች፤መዕዳይ፣ ዓምራም፣ ኡኤል፣

35. በናያስ፣ ቤድያ፣ ኬልቅያ፣

36. ወንያ፣ ሜሪሞት፣ ኤልያሴብ፣

37. መታንያ፣ መትናይና የዕሡ።

38. ከቢንዊ ዘሮች፤ሰሜኢ፣

39. ሰሌምያ፣ ናታን፣ ዓዳያ፣

40. መክነድባይ፣ ሴሴይ፣ ሸራይ፣

41. ኤዝርኤል፣ሰሌምያ፣ ሰማራያ፣

42. ሰሎም፣ አማርያና ዮሴፍ።

43. ከናባው ዘሮች፤ይዒኤል፣ መቲትያ፣ ዛባድ፣ ዘቢና፣ ያዳይ፣ ኢዮኤልና በናያስ።

ዕዝራ 10