ኤርምያስ 5:30-31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

30. “የሚያስፈራና የሚያስደነግጥ ነገር፣በምድሪቱ ላይ ሆኖአል፤

31. ነቢያት በሐሰት ትንቢት ይናገራሉ፤ካህናት በነቢያቱ ምክር ያስተዳድራሉ፤ሕዝቤም እንዲህ ያለውን ይወዳሉ፤ፍጻሜው ሲደርስ ግን ምን ታደርጉ ይሆን?

ኤርምያስ 5