ኤርምያስ 30:23-24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

23. እነሆ፣ የእግዚአብሔር ማዕበል፣በቍጣ ይነሣል፤የሚገለባብጥም ዐውሎ ነፋስ፣በክፉዎች ዐናት ላይ ይወርዳል።

24. የልቡን ሐሳብ ሳይፈጽም፣ የእግዚአብሔር ቍጣ፣እንዲሁ አይመለስም፤በሚመጡትም ዘመናት፣ይህን ታስተውላላችሁ።

ኤርምያስ 30