ኤርምያስ 15:20-21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

20. ለዚህ ሕዝብ የናስ ቅጥር፣ የተመሸገየናስ ቅጥር አደርግሃለሁ፤ልታደግህና፣ ላድንህም፣እኔ ከአንተ ጋር ነኝና፤ቢዋጉህም እንኳ፣ሊያሸንፉህ አይችሉም፤”ይላል እግዚአብሔር፤

21. “ከክፉዎች እጅ እቤዥሃለሁ፤ከጨካኞችም ጭምደዳ እታደግሃለሁ።”

ኤርምያስ 15