ኢዮብ 7:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. “የሰው ሕይወት በምድር ላይ ብርቱ ተጋድሎ አይደለምን?ዘመኑስ እንደ ምንደኛ ዘመን አይደለምን?

2. የምሽትን ጥላ እንደሚመኝ አገልጋይ፣ደመወዙንም እንደሚናፍቅ ምንደኛ፣

ኢዮብ 7