ኢዮብ 38:35-37 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

35. መብረቆችን መስደድ ትችላለህ?እነርሱስ፣ ‘እነሆ፤ እዚህ አለን’ ይሉሃል?

36. ለልብ ጥበብን፣ለአእምሮም ማስተዋልን የሰጠ ማን ነው?

37. ትቢያ ሲጠጥር፣ጓሎችም እርስ በርስ ሲጣበቁ፣

ኢዮብ 38