ኢዮብ 30:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. “አሁን ግን በዕድሜ ከእኔ የሚያንሱ፣ከመንጋዬ ጠባቂ ውሾች ጋር እንዳይቀመጡ፣አባቶቻቸውን የናቅኋቸው፣እነዚህ ይሣለቁብኛል።

2. ጒልበት የከዳቸው፤የክንዳቸው ብርታት ምን ፋይዳ ይሞላልኝ ነበር?

ኢዮብ 30