ኢዮብ 3:15-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

15. ቤታቸውን በብር ከሞሉ፣ወርቅም ከነበራቸው ገዦች ጋር ባረፍሁ ነበር።

16. ወይም እንደ ተቀበረ ጭንጋፍ፣ብርሃንም እንዳላየ ሕፃን በሆንሁ ነበር።

17. በዚያ ክፉዎች ማወካቸውን ይተዋሉ፤ደካሞችም በዚያ ያርፋሉ፤

ኢዮብ 3