ኢዮብ 16:3-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. ይህ ከንቱ ንግግር አያልቅምን?ትለፈልፍ ዘንድ የሚገፋፋህ ምንድን ነው?

4. እናንተ በእኔ ስፍራ ብትሆኑ ኖሮ፣እኔም እንደ እናንተ መናገር እችል ነበር፤ቃላት አሳክቼ በመናገር፣በእናንተ ላይ ራሴን መነቅነቅ በቻልሁ ነበር።

5. ይልቁንም አንደበቴ ባበረታታችሁ፣የከንፈሬም ማጽናናት ባሳረፋችሁ ነበር።

ኢዮብ 16