ኢዮብ 15:34-35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

34. የዐመፀኞች ጉባኤ ትመክናለች፤የጉቦ ሱሰኞችም ድንኳን በእሳት ትበላለች።

35. መከራን ይፀንሳሉ፣ ክፋትንም ይወልዳሉ፤በሆዳቸውም ተንኰል ይጠነስሳሉ።”

ኢዮብ 15