ኢዮብ 14:21-22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. ልጆቹ ቢከበሩ አያውቅም፤ቢዋረዱም አያይም።

22. የገዛ አካሉ ሕመም ብቻ ይሰማዋል፤ለራሱም ብቻ ያለቅሳል።”

ኢዮብ 14