ኢዮብ 10:21-22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. ወደማልመለስበት ስፍራ፣ወደ ጨለማና ወደ ሞት ጥላ አገር ከመሄዴ በፊት፣

22. ብርሃኑ እንደ ጨለማ ወደ ሆነበት፣የሞት ጥላ ወዳረበበበት፣ ሥርዐት የለሽ ወደ ሆነ ምድር፣ድቅድቅ ጨለማ ወደ ሰፈነበት አገር ሳልሄድ ተወኝ።”

ኢዮብ 10