ኢሳይያስ 34:16-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

16. በእግዚአብሔር መጽሐፍ እንዲህ የሚለውንተመልከቱ፤ አንብቡም፤ከእነዚህ አንዱ አይጐድልም፤እያንዳንዷም አጣማጇን አታጣም፤ይህ ትእዛዝ ከአፉ ወጥቶአል፤መንፈሱ በአንድ ላይ ይሰበስባቸዋልና።

17. ድርሻ ድርሻቸውን ይመድብላቸዋል፤እጁም ለክታ ታካፍላቸዋለች።ለዘላለም የእነርሱ ትሆናለች፤ከትውልድ እስከ ትውልድም ይኖሩባታል።

ኢሳይያስ 34