ኢሳይያስ 29:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ዳዊት የሰፈረብሽ ከተማ፣አርኤል፣ አርኤል ወዮልዓመት በዓመት ላይ ጨምሪ፣ዐውደ ዓመትሽም ይቀጥል።

2. ነገር ግን አርኤልን እከባለሁ፤ታለቅሳለች፤ ዋይ ዋይ ትላለች፤ለእኔም እንደ መሠዊያ ስፍራ ትሆንልኛለች።

ኢሳይያስ 29