ኢሳይያስ 25:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ አምላኬ ነህ፤ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፤ ስምህንም አወድሳለሁ፤አስቀድሞ የታሰበውን፣ድንቅ ነገር፣በፍጹም ታማኝነት አድርገሃልና።

2. ከተማዪቱን የድንጋይ ክምር አድርገሃታል፤የተመሸገችውንም ከተማ አፈራርሰሃታል፤የተመሸገችው የባዕድ ከተማ ከእንግዲህ አትኖርም፤ተመልሳም አትሠራም።

ኢሳይያስ 25