ኢሳይያስ 21:14-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. ለተጠሙ ውሃ አምጡ።በቴማን የምትኖሩ፣ለስደተኞች ምግብ አምጡ።

15. ከሰይፍ፣ከተመዘዘ ሰይፍ፣ከተደገነ ቀስት፣ከተፋፋመ ጦርነት ሸሽተዋልና።

16. ጌታም እንዲህ አለኝ፤ ኋበውል የተቀጠረ ሠራተኛ ቀን እንደሚቈጥር፣ የቄዳር ክብር በአንድ ዓመት ውስጥ ያበቃለታል።

ኢሳይያስ 21