ኢሳይያስ 2:21-22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. እግዚአብሔር ምድርን ለማናወጥ በሚነሣበት ጊዜ፣ሰዎች ከአስፈሪነቱእንዲሁም ከግርማው የተነሣ፣ወደ ድንጋይ ዋሻ፣ወደ ዐለት ስንጣቂ ሮጠው ይገባሉ።

22. እስትንፋስ አፍንጫው ላይ ባለችበሰው አትታመኑ፤ከቶ ምን የሚበጅ ነገር አለው!

ኢሳይያስ 2