ነህምያ 12:14-20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. ከሙሊኪ፣ ዮናታን፤ከሰብንያ፣ ዮሴፍ፤

15. ከካሪም፣ ዓድና፤ከመራዮት፣ ሔልቃይ፤

16. ከአዶ፣ ዘካርያስ፤ከጌንቶን፣ ሜሱላም፤

17. ከአብያ፣ ዝክሪ፤ከሚያሚንና ከሞዓድያ፣ ፈልጣይ፤

18. ከቢልጋ፣ ሳሙስ፤ከሸማያ፣ ዮናታን፤

19. ከዮያሪብ፣ መትናይ፤ከዮዳኤ፣ ኦዚ፤

20. ከሳላይ፣ ቃላይ፤ከዓሞቅ፣ ዔቤር፤

ነህምያ 12