ሰቆቃወ 3:20-23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

20. ዘወትር አስበዋለሁ፤ነፍሴም በውስጤ ተዋርዳለች።

21. ሆኖም ይህን አስባለሁእንግዲያስ ተስፋ አለኝ፤

22. ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤ርኅራኄው አያልቅምና።

23. ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ታማኝነትህም ብዙ ነው።

ሰቆቃወ 3