ምሳሌ 9:13-15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

13. ጥበብ የለሽ ሴት ለፍላፊ ናት፤እርሷም ስድና ዕውቀት የለሽ ናት።

14. በቤቷ ደጃፍ ላይ ትጐለታለች፤በከተማዪቱ ከፍተኛ ቦታ በመቀመጫ ላይ ትቀመጣለች።

15. በዚያ የሚያልፉትን፣መንገዳቸውን ይዘው የሚሄዱትን ትጣራለች።

ምሳሌ 9