ምሳሌ 9:11-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

11. ዘመንህ በእኔ ምክንያት ይረዝማልና፤ዕድሜም በሕይወትህ ላይ ይጨመርልሃል።

12. ጠቢብ ብትሆን ጥበበኛነትህ ለራስህ ነው፤ፌዘኛ ብትሆን የምትጐዳው ያው አንተው ነህ።”

13. ጥበብ የለሽ ሴት ለፍላፊ ናት፤እርሷም ስድና ዕውቀት የለሽ ናት።

ምሳሌ 9