ምሳሌ 9:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ጥበብ ቤቷን ሠራች፤ሰባቱን ምሰሶዎቿንም ጠርባ አቆመች፤

2. ፍሪዳዋን አረደች፤ የወይን ጠጇን ጠመቀች፤ማእዷንም አዘጋጀች።

ምሳሌ 9