ምሳሌ 7:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ልጄ ሆይ፤ ቃሌን ጠብቅ፤ትእዛዜንም በውስጥህ አኑር።

2. ትእዛዜን ጠብቅ፤ በሕይወት ትኖራለህ፤ትምህርቴንም እንደ ዐይንህ ብሌን ተንከባከበው።

3. በጣትህ ላይ እሰረው፤በልብህ ጽላት ላይ ጻፈው።

4. ጥበብን፣ “እኅቴ ነሽ” በላት፤ማስተዋልንም፣ “ዘመዴ ነህ” በለው፤

ምሳሌ 7