ምሳሌ 31:6-8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

6. ለሚጠፉት የሚያሰክር መጠጥ፣በሥቃይ ላሉትም የወይን ጠጅ ስጧቸው፤

7. ጠጥተው ድኽነታቸውን ይርሱ፤ችግራቸውንም ከእንግዲህ አያስቡ።

8. “ስለ ራሳቸው መናገር ለማይችሉት፣ለችግረኞችም ሁሉ መብት ተሟገት።

ምሳሌ 31