ምሳሌ 23:32-34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

32. በመጨረሻው እንደ እባብ ይነድፋል፤እንደ እፉኝትም መርዙን ይረጫል።

33. ዐይኖችህ እንግዳ ነገር ያያሉ፤አእምሮህም ይቀባዥራል።

34. በባሕር ላይ የተኛህ፣በመርከብ ምሰሶ ጫፍ ላይ የተጋደምህ ትመስላለህ።

ምሳሌ 23