ምሳሌ 19:26-28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

26. አባቱን የሚዘርፍ፣ እናቱንም የሚያሳድድ፣ዕፍረትና ውርደት የሚያመጣ ልጅ ነው።

27. ልጄ ሆይ፤ እስቲ፣ ምክርን ማዳመጥ ተው፤ከዕውቀትም ቃል ትስታለህ።

28. ዐባይ ምስክር በፍትሕ ላይ ያፌዛል፤የክፉዎችም አፍ በደልን ይሰለቅጣል።

ምሳሌ 19