ምሳሌ 12:26-27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

26. ጻድቅ ሰው ለወዳጁ መልካም ምክር ይሰጣል፤የክፉዎች መንገድ ግን ወደ ስሕተት ይመራቸዋል።

27. ሰነፍ አድኖ ያመጣውን እንኳ አይጠብስም፤ትጉ ሰው ግን ለንብረቱ ዋጋ ይሰጣል።

ምሳሌ 12