ምሳሌ 1:13-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

13. ውድ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ በያይነቱ እናገኛለን፤ቤቶቻችንንም በዝርፊያ እንሞላለን፤

14. ከእኛ ጋር ዕጣህን ጣል፤የጋራ ቦርሳ ይኖረናልቃ ቢሉህ፣

15. ልጄ ሆይ፤ አብረሃቸው አትሂድ፤በሚሄዱበትም መንገድ እግርህን አታንሣ፤

16. እግራቸው ወደ ኀጢአት ይቸኵላል፤ደም ለማፍሰስም ፈጣኖች ናቸው።

ምሳሌ 1