መዝሙር 96:12-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. መስኩና በላዩ ያለው ሁሉ ይፈንጥዝ፤ያን ጊዜ የዱር ዛፎች ሁሉ በደስታ ይዘምራሉ፤

13. እርሱ ይመጣልና በእግዚአብሔር ፊት ይዘምራሉ፤በምድር ላይ ሊፈርድ ይመጣል፤በዓለም ላይ በጽድቅ፣በሕዝቦችም ላይ በእውነት ይበይናል።

መዝሙር 96