መዝሙር 85:12-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. እግዚአብሔር በጎ ነገር ይለግሳል፤ ምድራችንም ፍሬዋን ትሰጣለች።

13. ጽድቅ በፊቱ ይሄዳል፤ለአረማመዱም መንገድ ያዘጋጃል።

መዝሙር 85