መዝሙር 76:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር በይሁዳ ታወቀ፤ስሙም በእስራኤል ታላቅ ነው።

2. ድንኳኑ በሳሌም፣ማደሪያውም በጽዮን ነው።

3. በዚያም ተወርዋሪውን ፍላጻ፣ጋሻንና ሰይፍን፣ ጦርንም ሰበረ። ሴላ

መዝሙር 76