መዝሙር 66:19-20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

19. አሁን ግን እግዚአብሔር በእርግጥ ሰምቶኛል፤ጸሎቴንም አድምጦአል።

20. ጸሎቴን ያልናቀ፣ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ፣እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው።

መዝሙር 66