መዝሙር 66:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል ይበል!

2. ለስሙ ክብር ዘምሩ፤ውዳሴውንም አድምቁ

መዝሙር 66