መዝሙር 58:10-11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

10. ጻድቃን በቀልን ባዩ ጊዜ ደስ ይላቸዋል፤እግራቸውንም በግፈኞች ደም ይታጠባሉ።

11. ሰዎችም፣ “በእርግጥ ለጻድቃን ብድራት ተቀምጦላቸዋል፤በእውነትም በምድር ላይ የሚፈርድ አምላክ አለ” ይላሉ።

መዝሙር 58