መዝሙር 54:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ሆይ፤ በስምህ አድነኝ፤በኀይልህም ፍረድልኝ።

2. እግዚአብሔር ሆይ፤ ጸሎቴን ስማልኝ፤የአፌንም ቃል አድምጥ።

መዝሙር 54