መዝሙር 41:11-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

11. ጠላቴ በላዬ ድል አላገኘምና፣እንደ ወደድኸኝ በዚህ አወቅሁ።

12. ስለ ጭንቀቴ ደግፈህ ይዘኸኛል፤በፊትህም ለዘላለም ታኖረኛለህ።

13. የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር፣ከዘላለም እስከ ዘላለም የተባረከ ይሁን፤አሜን፤ አሜን።

መዝሙር 41