መዝሙር 35:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ሆይ፤ የሚታገሉኝን ታገላቸው፤የሚዋጉኝንም ተዋጋቸው።

2. ትልቁንና ትንሹን ጋሻ ያዝ፤እኔንም ለመርዳት ተነሥ።

መዝሙር 35